በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሜን አሜሪካ በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው ሀገረ ስብከት በሜሪላንድ ግዛት በካሎር ካውንቲ በዌስት ሚንስተር ( ማንቺስተር ) ጽርሐ ጽዮን መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን እና የምዕራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ የአንድነት ገዳም ተብሎ ሲጠራ ሥፍራውንም የጀመረ ያዘጋጀና የፈጸመው እግዚአብሔር ነው። 

“ለዛቲ ቤት ሣረራ አብ ቀዲሙ ለዛቲ ቤት ሐነጻ ወልድ ለዛቲ ቤት ወፈጸማ መንፈስ ቅዱስ”

ይህችን ቤት አብ አስቀድሞ መሠረታት፣ ወልድ ገነባት፣ መንፈስ ቅዱስ ፈጸማት ::

The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church in North America, within the Washington, D.C. and surrounding Diocese, in the State of Maryland, Carroll County, Westminster (Manchester), known as Tserha  Tsion Menfes Kidus Church &Merafe kidusan Kidist Arsema Andante Monastery  was founded, prepared, and accomplished by God.

“This holy house was foreordained by the Father, built by the Son, and perfected by the Holy Spirit.”

‹‹በሰማይ የሚኖሩ ጻድቃን በአንድ ቃል ሆነው ተባብረው ያመሰግናሉ፡፡ ለሰውም ፈጽመው ይለምናሉ›› ሄኖክ ፲፪፥፴፬ 

“The righteous who dwell in heaven, with one voice and in unity, give praise, and do earnestly make intercession for mankind.”

በገዳሙ የሚሰጡ አገልግሎቶች | Services and Ministries at the Monastery ከታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች ለማግኘት የአጅ ምልክቱን ይጫኑ

በቋሚነት ገዳሙን እና ቤተ ክርስቲያኑን ለመደገፍ በአንድ ጊዜ ወይንም በየወሩ ከባንክዎ በቀጣታ ገዳሙ እና ቤተ ክርስቲያኑ በገንዘብ ለመደገፍ ይህንን Link ይጫኑ ወይንም ይህንን QR Code በስልክዎ ካሜራ ይጠቀሙና በቋሚነት ይደግፉ |
To offer your financial support to the Monastery and the Church, either as a single contribution or as a recurring monthly offering directly from your bank, kindly use the provided link or scan the QR code and support continuously.

ምስክርነት እግዚአብሔር በሰማዕቷ ቃል ኪዳን የሚሰራቸውን ድንቅ ስራ ይመልከቱና ለሌሎችም ያጋሩ

ገዳሙን ይደግፉ

በጸሎት፣በገንዘብ፣በሙያ(በጉልበት) እና በቁሳቁስ

 

በሰሜን አሜሪካ በሜሪላንድ ግዛት ጽርሐ ጽዮን መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን እና የምዕራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ የአንድነት ገዳም ህንጻ ግንባታ የ 3D ዕይታ

መግቢያ
መግቢያ

አድራሻ

መግቢያ

ሜሪላንድ

+1(240)-481-0192
+1(240)-595-8790
2239 Bachman Valley Rd, Manchester, MD, 21102