በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሜን አሜሪካ በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው ሀገረ ስብከት በሜሪላንድ ግዛት በካሎር ካውንቲ በዌስት ሚንስተር ( ማንቺስተር ) ጽርሐ ጽዮን መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን እና የምዕራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ የአንድነት ገዳም ተብሎ ሲጠራ ሥፍራውንም የጀመረ ያዘጋጀና የፈጸመው እግዚአብሔር ነው። 

“ለዛቲ ቤት ሣረራ አብ ቀዲሙ ለዛቲ ቤት ሐነጻ ወልድ ለዛቲ ቤት ወፈጸማ መንፈስ ቅዱስ”

ይህችን ቤት አብ አስቀድሞ መሠረታት፣ ወልድ ገነባት፣ መንፈስ ቅዱስ ፈጸማት ::

ወደ ሜሪላንድ  ምዕራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ የአንድነት ገዳም ይምጡ  2239 Bachman Valley Rd, Manchester, MD, 21102

በገዳሙ የሚሰጡ አገልግሎቶች ከታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች ለማግኘት የአጅ ምልክቱን ይጫኑ

ምስክርነት እግዚአብሔር በሰማዕቷ ቃል ኪዳን የሚሰራቸውን ድንቅ ስራ ይመልከቱና ለሌሎችም ያጋሩ

ገዳሙን ይደግፉ

በጸሎት፣በገንዘብ፣በሙያ(በጉልበት) እና በቁሳቁስ

 

በሰሜን አሜሪካ በሜሪላንድ ግዛት ጽርሐ ጽዮን መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን እና የምዕራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ የአንድነት ገዳም ህንጻ ግንባታ የ 3D ዕይታ

መግቢያ
መግቢያ

አድራሻ

መግቢያ

ሜሪላንድ

+1(240)-481-0192
+1(240)-595-8790
2239 Bachman Valley Rd, Manchester, MD, 21102