ባሕረ ጥበባት የቴሌቪዥን አገልግሎት
ባሕረ ጥበባት፦ በምዕራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ ገዳም እየተዘጋጀ የሚቀርብ መንፈሳዊ የቴሌቪዥን አገልግሎት ነው። ገዳሙ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የመገናኛ ብዙሃን በተጋራው የአንድ ሰዓት ከሰላሳ የአየር ሰዓት በየሳምንቱ እሁድ ከቀኑ ስድስት ሰዓት እስከ ቀኑ ሰባት ሰዓት ከሰላሳ ድረስ መንፈሳዊ መርሃ ግቡሩን ያቀርባል።