ባሕረ ጥበባት የቴሌቪዥን አገልግሎት

ባሕረ ጥበባት፦ በምዕራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ ገዳም እየተዘጋጀ የሚቀርብ መንፈሳዊ የቴሌቪዥን አገልግሎት ነው። ገዳሙ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የመገናኛ ብዙሃን በተጋራው የአንድ ሰዓት ከሰላሳ የአየር ሰዓት በየሳምንቱ እሁድ ከቀኑ ስድስት ሰዓት እስከ ቀኑ ሰባት ሰዓት ከሰላሳ ድረስ መንፈሳዊ መርሃ ግቡሩን ያቀርባል።

ንስሓ እንድንገባ ያዘዘን እራሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው በመጋቤ ኃይማኖት ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ ክፍል 3

በርታ፡ሰውም፡ኹን || መጋቤ ሀዲስ ቆሞስ አባ ሳህለማርያም

ንስሓ እግዚአብሔር የሰጠን ትልቁ እድል ነውና እንጠቀምበት ክፍል 4

ቃለ ወንጌል || ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ || በመጋቤ ኃይማኖት ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ

ወደ ማዶ እንሻገር || መጋቤ ሀዲስ ቆሞስ አባ ሳህለማርያም

ንስሓ ግቡ || ንስሓ ከሀጢያት እንቅልፍ የምንነቃበት ነው || በመጋቤ ኃይማኖት ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ ክፍል 5

መንፈሳዊ አገልግሎት ክፍል 1

በህይወት እንድንኖር እግዚአብሔር ይጣራል

የምእራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ ገዳም ትላንት ዛሬና ነገ

የኛ የቅድስና ኑሯችን ክፍዎችን ለጋስ ያደርጋል ሊቀ ስዩማን ቀሲስ ጥላሁን አበበ

በቅድስት አርሴማ ፀበል ሚስማር ከሆዱ የወጣላት ህፃን ተአምር

ኢትዮጵያ ግን አሁንም ሕማማት ላይ ናት የምዕራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ ገዳም