ባሕረ ጥበባት የቴሌቪዥን አገልግሎት

ባሕረ ጥበባት፦ በምዕራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ ገዳም እየተዘጋጀ የሚቀርብ መንፈሳዊ የቴሌቪዥን አገልግሎት ነው። ገዳሙ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የመገናኛ ብዙሃን በተጋራው የአንድ ሰዓት ከሰላሳ የአየር ሰዓት በየሳምንቱ እሁድ ከቀኑ ስድስት ሰዓት እስከ ቀኑ ሰባት ሰዓት ከሰላሳ ድረስ መንፈሳዊ መርሃ ግቡሩን ያቀርባል።

አባታችሁ አብርሃም ቀኔን ያይ ዘንድ ሐሤት አደረገ፥ አየም ደስም አለው በሊቀ ስዩማን ቀሲስ ጥላሁን አበበ

ንስሓ ግቡ || ለምን በካህናት ፊት ቀርበን እንናዘዛለን? ክፍል 2

መስቀል ከሁሉ ነገር በላይ ነው ፤ ከሁሉ በላይ የሆነ መስቀል ከጠላታችን ያድነናል || መ/ር ንዋይ ካሳሁን

አርቲስቶቹና መንፈሳዊ ህይወታቸው || በካህናት ፊት ክፍል 1

አርቲስቶቹና መንፋሳዊ ህይወታቸው በካህናቱ ፊት ክፍል 2

ዐቃቤ ሰአት ጋዜጠኛ አዲሱ አበበ መንፈሳዊ አገልግሎቱና የጋዜጠኝነት ሞያው ክፍል ፩

ዐቃቤ ሰአት ጋዜጠኛ አዲሱ አበበ መንፈሳዊ አገልግሎቱና የጋዜጠኝነት ሞያው ክፍል 2

ህይወተ ወራዙት ፆታ እና ሥርዓተ ፆታ || መ/ር ንዋይ ካሳሁን

የምእራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ ገዳምና ከካሮል ካዊንቲ ከፓሊስ አዛዥች ጋር የተደረገ ውይይት

በመንገድ ይጠብቅህ ዘንድ ወዳዘጋጀሁትም ስፍራ ያገባህ ዘንድ፥ እነሆ፥ እኔ መልአክን በፊትህ እሰድዳለሁ

ዐቃቤ ሰአት ጋዜጠኛ አዲሱ አበበ መንፈሳዊ አገልግሎቱና የጋዜጠኝነት ሞያው ክፍል 3

ፆም ማለት ምን ማለት ነው? ለምንስ እንፆማለን? በሊቀ ካህናት ልዑልሰገድ ኃይለ ማርያም