October 9, 2020 ለ 4 ዓመት በምግብ ተቸግራ በሀኪሞች አትድንም የተባለች ህፃን በቅድስት አርሴማ ቃል ኪዳን የተገኘላት ፈውስ በሆዷ ውስጥ ልጅ ሞተባት በዓመቱ በቅድስት አርሴማ ምልጃ . . . በቅድስት አርሴማ ምልጃና ጸሎት ተስላ ልጅ ያገኘች እናት ምስክርት፡፡ ቅድስት አርሴማ ድንቅ ተአምር ካደረገችላቸው የአንዲት እህት ምስክርነት፡፡ ይህቺ እህት በቅዱሳን ፀሎት በቅድስት አርሴማ ምልጃ ፈውስ አግኝታለች፡፡