ቪዲዮ ክምችት

የምዕራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ ገዳም አመታዊ ክብረ በዓልና የገዳሙ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠበት ቀን እንዲሁ ጳጳሳት ካህናት አባቶችና ምዕመናን ስለ ጋዳሙ የሰጡት አስተያየት፡፡
ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ምዕራፈ ቅድሳን ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም ምዕመናን በማስተባበር የተደረገ ጉዞ፡፡በዚህ ጉዞ ከዲሲ ክሜሪላንድና ከቨርጂንያ የመጡ ምዕመናን ገዳሙን ለመጀመሪያ ጊዜ በመሳለም የበረከት ተካፋይ ሆነዋል፡፡